የሀገር ዉስጥ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ ምሥረታ ሁሉንም ሕጋዊ መሠረት የያዘና ሕግን የተከተለ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለብልጽግና ፓርቲ አባላት ዛሬ መልእክት አስተላለፉ። በዚሁ መልእክታቸው የብልጽግና ፓርቲን የመመሥረት ሂደት በምሁራን ሲጠና ቆይቶ በየደረጃው ሁሉም አመራሮች እንደተወያዩበት አስታውቀዋል። በዚህም…

አፍሪካ ዜና

ሮበርት ሙጋቤ በባንካቸው ውስጥ ያልተናዘዙት አስር ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

ቀድሞው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ አስር ሚሊዮን ዶላር እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችም በመዲናዋ ሐራሬ ትተው ማለፋቸውን የሃገሪቱ የመንግሥት ጋዜጣ ‘ሔራልድ’ ዘግቧል። ባለፈው ዓመት መስከረም በዘጠና አምስት ዓመታቸው ያረፉት ሙጋቤ ለገንዘቡም ሆነ ለቀሪው…

ዓለም አቀፍ ዜና

እንግሊዝ ሩስያን ጦርነት ከገጠመች የጦር መሣሪያ ትጨርሳለች ሲል አንድ ቡድን አስጠነቀቀ

እንግሊዝ በምዕራብ አውሮጳ ከሩስያ ጋር የምትላተም ከሆነ የብሪታኒያ እግረኛ ወታደሮች ከጦር መሣሪያ ውጭ ይሆናሉ ይላል አንድ ቡድን። ሮያል ዩናይትድ ሰርቪስስ የተሰኘው ተቋም ምንም እንኳ የብሪታኒያ ጦር የሰሜን አትላንቲክ ጦር የቃል-ኪዳን…

ስፖርት

ፊፋ በዘረኝነት ተግባር በሚሳተፉ ላይ ጠንከር ያለ ቅጣት ሊጥል ነው

በእግር ኳስ እየተባባሰ የመጣውን የዘረኝነት ተግባር ለማስወገድ በአባል ፌደሬሽኖች ከሚጣሉ ቅጣቶች በተጨማሪ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ጠንከር ያለ ቅጣት እንደሚያሳልፍ አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ለዩሮ 2020 ዋንጫ…

ጤና

ታንዛኒያ 30 ሚሊዮን ኮንዶሞች ከውጭ አስገባች

በታንዛኒያ ከወራት በፊት የኮንዶም እጥረት እንዳጋጠመ ከተነገረ በኋላ የጤና ጥበቃ ባለስልጣናት እጥረቱን ለማቃለል 30 ሚሊዮን ኮንዶሞችን ወደ አገሪቱ አስገብተዋል። በርካታ ታንዛኒያዊያን በመንግሥት የሚሰራጨው የኮንዶም አቅርቦት እየቀነሰ በመምጣቱ የኮንዶም መግዣ ዋጋ…

ቢዝነስ

ዘምዘም ባንክ በሶስት ወራት ለመሸጥ ካቀደው በላይ አክስዮን መሸጡን አስታወቀ

ዘምዘም ባንክ በሶስት ወራት ውስጥ ለመሸጥ ካቀደው በላይ አክስዮን መሸጥ መቻሉን አስታውቋል፡፡ ከወለድ ነፃ ባንክ አገልገሎት ለመስጠት የተቋቋመው ዘምዘመ ባንክ  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በሚያዘው መመሪያ መሰረት የባንክ ስራ ፍቃድ ለማግኘት…

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

በበጀት ዓመቱ 152 የመንግስት አገልግሎቶች በኦንላይን እንዲሰጡ ይደረጋል ተባለ

በዘንድሮ በጀት ዓመት 152 የመንግስት አገልግሎቶች በኤሌክትሮኒክስ እንዲሰጡ ይደረጋል ተባለ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር የመንግስት ተቋማት አገልግሎቶቻቸውን በባሉበት ግልጋሎት (የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት) እንዲሰጡ ለማድረግ የሚያስችላቸውን የምክክርና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…