ሮበርት ሙጋቤ በባንካቸው ውስጥ ያልተናዘዙት አስር ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

ቀድሞው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ አስር ሚሊዮን ዶላር እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችም በመዲናዋ ሐራሬ ትተው ማለፋቸውን የሃገሪቱ የመንግሥት…

ታክስ በመሰወር እና ህገ-ወጥ ደረሰኞችን ሲጠቀሙ የተገኙ 166 ድርጅቶች ይፋ ተደረጉ

በገቢዎች ሚኒስቴር ክትትል ሲደረግባቸው የቆዩ ታክስን ለመሰወርና ህገ-ወጥ ተመላሽ ለመጠየቅ ህገ ወጥ ደረሰኞችን የሚጠቀሙ ሀሰተኛ ማንነት…

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ  አህመድ የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊነት አስመልክቶ “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” በሚል የተዘጋጀው…

በመደመር ፍልስፍና ላይ የሚያተኩር አዲስ ወግ – አንድ ጉዳይ ውይይት ዛሬ ይካሄዳል

በመደመር ፍልስፍና ላይ የሚያተኩር አዲስ ወግ – አንድ ጉዳይ ውይይት በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

ኢትዮጵያን በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እየተከናወኑ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅቡቲ የኢትዮጵያውያን ኮሚዩኒቲ ዝግጅት ላይ በድንገት በመገኘት ባሰሙት ንግግር መንግስት በሚቀጥሉት 10…

“መደመር”መፅሃፍ ተመረቀ

በጠ/ሚዶ/ር ዐብይ አህመድ የተፃፈው መደመር”መፅሃፍ በዛሬው ዕለት ተመረቀ፡፡ መፅሃፉ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በ30 የክልል ከተሞች ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ…