የብልጽግና ፓርቲ ምሥረታ ሁሉንም ሕጋዊ መሠረት የያዘና ሕግን የተከተለ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለብልጽግና ፓርቲ አባላት ዛሬ መልእክት አስተላለፉ። በዚሁ…

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ከፕሬዝደንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዝደንት ፖል ካጋሜ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በኪጋሊ…

ታክስ በመሰወር እና ህገ-ወጥ ደረሰኞችን ሲጠቀሙ የተገኙ 166 ድርጅቶች ይፋ ተደረጉ

በገቢዎች ሚኒስቴር ክትትል ሲደረግባቸው የቆዩ ታክስን ለመሰወርና ህገ-ወጥ ተመላሽ ለመጠየቅ ህገ ወጥ ደረሰኞችን የሚጠቀሙ ሀሰተኛ ማንነት…

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ  አህመድ የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊነት አስመልክቶ “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” በሚል የተዘጋጀው…

በመደመር ፍልስፍና ላይ የሚያተኩር አዲስ ወግ – አንድ ጉዳይ ውይይት ዛሬ ይካሄዳል

በመደመር ፍልስፍና ላይ የሚያተኩር አዲስ ወግ – አንድ ጉዳይ ውይይት በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

ኢትዮጵያን በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እየተከናወኑ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅቡቲ የኢትዮጵያውያን ኮሚዩኒቲ ዝግጅት ላይ በድንገት በመገኘት ባሰሙት ንግግር መንግስት በሚቀጥሉት 10…